ከሽልማቱ በኋላ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረገው ሮናልዶ የ2024ቱን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በፈታኝ ወቅት ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ እንደሚያነሳ ...
የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ዘመዶች ከሊባኖስ ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ። የአሳድ አጎቶች፣ ሚስቶችና ልጆቻቸው በሊባኖስ በኩል አድርገው ግብጽ ለመግባት ሲሞክሩ ...
በሊጉ ውስጥ ከፍተኛ ክፍያ ከሚያገኙ እግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል ለአል አህሊ የሚጫወተው አልጄሪያዊው ሪያድ ማህሬዝ ቀዳሚው ነው፡፡ አልጄሪያዊው የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች በሳኡዲው ክለብ 858 ...
በፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ የምትገኘው እስያዊቷ ሀገር ደቡብ ኮሪያ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 3 ፕሬዝዳንቶችን ቀይራለች፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዩል ምንም አይነት በቂ ምክንያት ሳይኖር ...
ከእስራኤል "አሮው 2" እና "አሮው 3" በተሻለ ሚሳኤሎችን መትቶ የመጣል አቅም እንዳለውም ይነገርለታል። ይህ የሚሳኤል መቃወሚያ ስርአት በአሜሪካ ጦር ብቻ ጥቅም ላይ ሲውል የቆየ ነው። የአሜሪካ ...
ፋን ዋኪዩ የተባለው የ62 አመት ቻይናዊ ባለፈው ወር በደቡባዊ ቻይና በሚገኝ የስፖርት ማዕከል ውስጥ በመኪና ጥሶ በመግባት 35 ሰዎችን ገጭቶ ህይዎት ማጥፋቱ በቅርቡ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ፍርድ ቤቱ “የተከሳሹ ፋን ዊኪዩ የወንጀል ባህሪ በከፍተኛ ጨካኔ የተሞላ እና ምንም አይነት በደል ባልፈጸሙ ንጹሀን ላይ የተፈጸመ ...
የተባበሩት መንግስታ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ልዑክ (አትሚስ) የስራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (አውሶም) እንዲተካው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...
12 ሚስቶች ፣ 102 ልጆች እና 578 የልጅ ልጆች ያሏቸው አባወራ ከቤተሰባቸው መስፋት የተነሳ ምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ፈተና እንደሆነባቸው እየተነገረ ነው፡፡ በ1972 ...
የካቶሊክ ዕምነት ተከታይ እና የሶስት ልጆች አባት የሆኑት ሜርዝ ከወቅቱ የጀርመን መራሄ መንግሥት የተሻለ ተቀባይነት እንደሚኖራቸው ተገምቷል። የነዳጅ ፍላጎቷን ከሩሲያ ትሸምት የነበረችው ጀርመን ...
ስሎቫኪያ ዩክሬንን ለመደገፍ ጥርጣሬ ካደረባቸው እና ከሩሲያ ጋር የሚደረግን ድርድር ከሚደግፉ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መካከል አንዷ ነች የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ጦርነቱ ...